Grade 12 results are out. Where to check yours

Exam papers

Grade 8 Civics model exam, 2012 E.C. (2020)

A model exam set in 2012 E.C. to prepare Grade 8 students for the Civics ministry exam, in the same format. It is practice, and it is not the ministry paper itself. Every question comes with the correct answer and a worked explanation.

  • Every Grade 8 student

    Who sits it

  • 2012 E.C. model exam

    Exam year

  • 55 questions with answers

    In this set

Try questions from this paper

Answer each question yourself before opening the answer. The explanations point to the exact place in the textbook, so you know which page to reread when you miss one.

Question 1

ከሚከተሉት ዲሞክራሲያዊ መርህ ውስጥ የማይካተተው የትኛው ነው?

  1. A.የህግ የበላይነት መርህ
  2. B.የግልፅነትና የተጠያቂነት መርህ
  3. C.የአናሳዎች ድምፅ የበላይነት
  4. D.የብዙሃን ድምፅ መከበር
Show the answer and explanation

Answer: C የአናሳዎች ድምፅ የበላይነት

Why

ዲሞክራሲ የሚመራው በብዙሃን ድምፅ የበላይነት እና በአናሳዎች መብት መከበር መርህ እንጂ 'የአናሳዎች ድምፅ የበላይነት' በሚል መርህ አይደለም።

Question 2

ከሚከተሉት መካከል ዲሞክራሲያዊ መብት የሆነው የቱ ነው?

  1. A.በመረጡት አከባበር መኖር
  2. B.ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ
  3. C.በመረጡት ስራ ዘርፍ መስራት
  4. D.በህይወት የመኖር መብት
Show the answer and explanation

Answer: B ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ

Why

በኢፌዴሪ ህገ-መንግስት መሰረት ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት (አንቀጽ 30) በዲሞክራሲያዊ መብቶች ስር የተመደበ ሲሆን በህይወት የመኖር መብት ግን በሰብአዊ መብቶች ስር ይመደባል።

Question 3

ስልጣን በማዕከል ብቻ ተይዞ የሚመሰረት የመንግስት ስያሜ ምን ይባላል?

  1. A.ፌደራላዊ
  2. B.አሀዳዊ
  3. C.ኮንፌዴሬሽን
  4. D.ዲሞክራሲያዊ
Show the answer and explanation

Answer: B አሀዳዊ

Why

የመንግስት የስልጣን እርከኖች በሙሉ በአንድ ማዕከል ብቻ ተከማችተው የሚገኙበት የመንግስት መዋቅር አሀዳዊ (Unitary) መንግስት ይባላል።

Question 4

የሃሳብ ልዩነት በሚከስትበት ወቅት ጥሩ የመግባባት መንፈስ የሚፈጥሩ ሁኔታዎች ከሚከተሉት የትኞቹ ናቸው?

  1. A.አለመቻቻል ፣ ውይይት፣ መደማመጥ
  2. B.ውይይት፣ መደማመጥ፣መቻቻል
  3. C.አለመደማመጥ፣ መቻቻል፣ውይይት
  4. D.አለመወያየት፣ መቻቻል፣ አለመደማመጥ
Show the answer and explanation

Answer: B ውይይት፣ መደማመጥ፣መቻቻል

Why

የሃሳብ ልዩነቶች በሚፈጠሩበት ወቅት ሰላማዊ መግባባትን ለመፍጠር ግልፅ ውይይት ማድረግ፣ እርስ በእርስ መደማመጥ እና የሌሎችን ሃሳብ መቻቻል ወሳኝ ናቸው።

Question 5

ከሚከተሉት በፌዴራልና በክልል የመንግስታት አወቃቀር ስርዓት ውስጥ የሚመደቡ የስልጣን አካላት የትኞቹ ናቸው?

  1. A.ህግ አውጪ፣ህግ አስፈፃሚ፣ህግ ተርጓሚ
  2. B.የህግ መወሰኛ፣ የህግ መምሪያ፣ ህግ ተርጓሚ
  3. C.የህግ ተርጓሚና የህግ መምሪያ
  4. D.ህግ አውጪና ህግ አስፈፃሚ
Show the answer and explanation

Answer: A ህግ አውጪ፣ህግ አስፈፃሚ፣ህግ ተርጓሚ

Why

በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ በመንግስት መዋቅር የሚገኙት ሦስቱ የስልጣን አካላት ህግ አውጪ፣ ህግ አስፈፃሚ እና ህግ ተርጓሚ ናቸው።

Question 6

የህዝብ አገልጋይ ባለስልጣናት ሊላበሱት የሚገባቸው የመልካም ስነ-ምግባር መገለጫ የቱ ነው?

  1. A.አድሎ መፈፀም
  2. B.ስልጣንን በአግባቡ አለመጠቀም
  3. C.ለህዝብ ጥያቄ መልስ መስጠት
  4. D.ለህግ አለመገዛት
Show the answer and explanation

Answer: C ለህዝብ ጥያቄ መልስ መስጠት

Why

የህዝብ አገልጋይ የሆኑ ባለስልጣናት ተጠያቂነትንና ግልፅነትን በማስፈን የህዝብን ጥያቄዎችና ፍላጎቶች በአግባቡ ማስተናገድ እና ምላሽ መስጠት አለባቸው።

Download the whole paper as a PDF

All 55 questions in this set as a printed paper, and the answer key with 55 worked explanations as a second file. Print them or read them with no data.

Free, and it needs no account.

Sit the full paper, timed and scored

A free Temari account gives you the whole Civics paper, and every other year, as timed mock exams with instant scoring. It works on any phone, even over a weak connection.

Start practicing free
Is this the real Grade 8 ministry exam?

No. It is a model exam set in 2012 E.C. (2020) to prepare students for the ministry exam, in the same format. Our set holds 55 of its questions, each with its answer and a worked explanation.

Where are the real ministry exam papers?

The Grade 8 ministry exam papers we hold are on the exam papers page, listed by year beside the model exams.

Can I download this model exam as a PDF?

Yes, and it is free. The question paper is one file and the answer key with its worked explanations is another, so you can try it first. Print them, or keep them on your phone for revision when there is no data.

Sign inCreate your account